አዲስ ሪፓርት ያስገቡ |
የነበረ ሪፓርት ላይ ክትትል አድርግ |
|
በዓለም አቀፍ ለሚገመኙ ድርጅቶች ያልታወቀና ሚስጥራዊነቱ የጠበቀ የቀጥታ መስመሮችን ያቀርባል።
የNAVEX ዓላማ ከሥነ ምግባር ውጭ ወይም ሕገወጥ ከሆኑ እንቅስቃሴዎች ጋር የተያያዙ ጉዳዮችንና ስጋቶችን ለድርጅት አስተዳደር ወይም ለዳይሬክተሮች ቦርድ በደህንነትና በታማኝነት ማሳወቅ እንዲችሉ፣ በተመሳሳይ ጊዜ ማንነትዎን እና ሚስጥራዊነትዎን በመጠበቅ፣ ማረጋገጥ ነው። ሪፓርቱን የማቅረቡ ጉዳይ እና ሃሳብ የተቃናና ያልተወሳሰበ ለማድረግ በተቻለን መጠን እንጥራለን። የሚከተሉት ድረ ገፆች ማንነቶ ሳይታወቅ በሂደቱ ውስጥ እንዲያልፉ ይረዳዋታል ። ሪፓርቱን ለማስገባት የሚከተሉት ነጥቦች ይከተሉ፡
ሪፓርቱን ካስገቡ በኋላ፣ የሪፓርት ቁልፍ ይመደብሎታል ። የይለፍ ቃልና የሪፓርት ቁልፉ ሪፓርትዎ ላይ ክትትል እንዲያደርጉ ያግዞታል ። |
|